Monday, February 6, 2012

አንዲቷ አበባ

በደሌም ቢከፋ ቢያዝንም ልብሽም
ቃላትም ባይኖረኝ የምለውን ባላውቅም
አንዲቷ አበባ የምሬ ስጦታ
ቃሌን በቃሏ እኔኑ ተክታ
አንቺ ጋር መጥታለች ልትልሽ ይቅርታ።

No comments: